ትኩረት በአፍሪቃ

በአፍሪቃ ስለተከናወኑ ወይም ስለሚከናወኑ ዓበይት ወቅታዊ ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ዘገባዎች እና ትንታኔዎች የሚዳሰስበት፣ እንዲሁም፣ የጋዜጦች አስተያየት የሚታይበት ሳምንታዊ ዝግጅት ነው።